አድማስ ሎተሪ 2016: አድማስ ዲጅታል ሎተሪ 25ኛ ዙር ዕጣ ዛሬ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል
Admas Digital Lottery Results Announced Today 2nd August 2024. Peoples Who are Participate in this Draw Check their Results through the below direct link. You Can Also Check the Previous and Current and Upcoming Draw Results through this post.
Admas Digital Lottery Results 2024
Ethiopia Lottery Results today Draw
The National Lottery Administration 025 Admass Draw Has Taken Place in Public At the National Lottery August 02/2024.
Below is the Pdf File of Admas Digital Lottery Results Draw Number-25

የ25ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ሽያጭ ሐምሌ 24 ቀን 2016 ዓ.ም ማብቃቱ የሚታወቅ ሲሆን ዕጣው ዛሬ ሐምሌ 26 ቀን 2016 ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ በብሔራዊ ሎተሪ በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡
የዕጣ አወጣጡም በአስተዳደሩ የፌስቡክ ፣ቴሌግራም እንዲሁም ቲክቶክ አካውንቶች በቀጥታ ስርጭት የሚተላለፍ ሲሆን ከቀኑ 8፡30 ጀምሮ እንድትከታተሉ ተጋብዛችዋል
መደበኛ ሎተሪ 1717ኛ ዕጣ ዛሬ ሐምሌ 25 ቀን 2016 ዓ.ም በብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር በዕድል አዳራሽ የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም
ሐምሌ 24 እየደረሰ ነው !!
የ25ኛው ዙር የአድማስ ዲጂታል ሎተሪ ዕጣ ሽያጩ የሚያበቃበት ሐምሌ 24 ቀን 2016 ከሌሊቱ 6፡00 ሲሆን ዕጣው ሐምሌ 26/2016 በብሔራዊ ሎተሪ ዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት ይወጣል ፡፡ አሁኑኑ 605 ላይ ማንኛውም ፊደል በመላክ ወይም በቴሌብር *127# በመደወል ከወዲሁ ይቁረጡና ዕድልዎ ይሞክሩ ፡፡
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ ፡-
4 ሚሊየን ብር
2 ሚሊየን ብር
1 ሚሊየን ብር
700ሺ ብር እና ሌሎች በርካታ ዕጣዎች አሉት
መልካም ዕድል !
የብሔራዊ ሎተሪ አስተዳደር ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
Ethiopia Admas Lottery Results 26/11/2016 ( August )
Admas Digital Lottery Round Number 25th Results are Announced Right Now. Winning Numbers Ethioa Telecom and National Lottery Draw Now Available to View in Pdf Format. We are Pleased to Share the Direct Link of Ethiopia Lottery Results. Candidates Who are Waiting for this Draw are Required to Check the Link and View Your Results.
A Ceremony for Admas Digital Lottery Was Held On 2nd August 2024 Which Carries a Maximum Prize Money of 04 Million Birr For the 1st Prize, 2 Million Birr for Second Prize & 1 Million Birr for third Price.
Admas Digital Lottery Results 2016 (August 2nd): CHECK HERE

